በነገው የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊው ካለየ ሓሪስ እና ትራምፕ በሕግ ይፋለማሉ
አሜሪካውያን ነገ ማክሰኞ ፕሬዝዳንታቸውን ይመርጣሉ። በምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሓሪስ እና በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል የሚካሄደው ፉክክር የበረታ በመሆኑም፣ የምርጫ ዘመቻዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ሊወስኑ ለሚችሉ የሕግ እሰጥ አገባዎች እየተዘጋጁ ናቸው። የቪኦኤዋ ቬሮኒክና ኤግሊሲስያስ ባልዴራስ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
What's Your Reaction?