VOA

በሰሜን ጎጃም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ ...

የዓለም ሙቀት መጨመር የኮፕ 29 ቁልፍ የመወያያ ነጥብ ሆኖ ቀጥሏል

አብዛኛው ኢኮኖሚዋ ከከርሰ ምድር በሚወጣ ኃይል ላይ በተመሰረተው አዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ ውስጥ ትላንት ሰኞ በተጀመረው 29...

ከኢትዮጵያ ለመውጣት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ኤርትራውያን ገለጹ

በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤ...

ኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነትን ለማክበር ቃል እንድትገባ ሲፒጄ ጠየቀ 

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሀገሪቱ የፕሬስ ነጻነት ይዞታዎቿን እንድታሻሽል እና ለጋዜጠኞች ደህንነት ዋስትና እንድትሰጥ የቀረቡላትን...

የወሮበሎች ሁከት የተባባሰባት  ሄይቲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ተዘጋ

ሄይቲ ውስጥ ወሮበሎች ትላንት ሰኞ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ አውሮፕላን ጣቢያ በማረፍ ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ...

ለቀድሞ ጦር አካል ጉዳተኞች መቐለ ላይ ቦታ ለመስጠት የቀረበው እቅድ ተቃውሞ ገጠመው

የመቐለ ከተማ አስተዳደር፣ ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ እስከ ኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነትና ከዛ በፊት በነበሩ ጦርነቶች ላይ ተሳ...

ዐቃቤ ሕግ የ51 የሽብር ተከሳሾችን ክስ አሻሽሎ ቀረበ

  ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በእነ ዶ.ር. ደብረጽዮን የሚመራውን ቡድን በመፈንቅለ...

በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት እንደሚቋጭ በመሪዎቹ መካከል ቃል መገባቱት በክልል ከሚገኙ ሊቃነ ጳ...

ትራምፕ ቀዳሚ የውጭ ፖሊሲ ግባቸውን በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ አድርገዋል

ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ...

ትረምፕ መመረጣቸውን ተከትሎ የቢትኮይን ዋጋ አሻቅቧል 

በዩናይትድ ስቴትስ ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዚደንታዊ ምርጫው ማሸነፋቸውን ተከትሎ አስተዳደራቸው ለኢንተርኔት መገበያያው አመቺ ሁኔታ...

ቻይና ውስጥ የመኪና አሽከርካሪ 35 ሰዎች ገጭቶ ገደለ 

ዙሃይ በተባለች የደቡባዊ ቻይና ከተማ አንድ የመኪና አሽከርካሪ በስፖርት ማዕከል  ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች መሃል መኪናውን ...

ከነብዩ መሃመድ የካርቱን ስዕል ጋር የተያያዘው የሽብር ጥቃት ወንጀል ጉዳይ መታየት ጀመረ

ፈረንሳይ ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎቹን ስለ ንግግር ነፃነት በሚያስተምርበት ወቅት የነቢዩ መሃመድን የካርቱን ምስል ካሳየ በ...

ትረምፕ እና ሃሪስ ከምርጫው ቀን በፊት የመጨረሻውን ግፊት አድርገዋል

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ነገ ማክሰኞ ድምጻቸውን ይሰጣሉ። ከሕዝብ የተሰበሰቡ የፖለቲካ አስተ...

VOA60 America - Trump criticizes US election voting pro...

Republican presidential nominee Donald Trump visited three battleground states o...

የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኪየቭ ጉብኝታቸው ዩክሬንን መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ ተናገሩ

ከዩክሬን መሪዎች ጋር ተገናኝተው ለመነጋገር በዛሬው ዕለት ወደ ኪቭ ያቀኑት የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አናሌና ቤርቦክ ሃገ...