አዲስ አበባ ከተማ በመብራት ብቻ ሳይሆን በርችትም ልትደምቅ ነው

አዲስ አበባ, ከተማ .በመብራት, ብቻአ ሳይሆን ,በርችት,

Dec 31, 2024 - 18:32
 0  2
አዲስ አበባ ከተማ በመብራት ብቻ ሳይሆን በርችትም  ልትደምቅ ነው
የአዲስ አመት ርቺት
አዲስ አበባ ከተማ በመብራት ብቻ ሳይሆን በርችትም  ልትደምቅ ነው

አዲስ አበባ ከተማ በመብራት ብቻአ ሳይሆን በርችትም  ልትደምቅ ነው

 

ለመጀመሪያ ጊዜ የፈረንጆች አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት እንደሚተኮስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነትና ልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ማስታወቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዛሪ ገለፀ።

 

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነትና ልዩ ኦፕሬሽን ዋና መምሪያ ለአዲስ አበባ ፖሊስ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የሚከበረውን የፈረንጆቹን የአዲስ ዓመት ዋዜማ በዓል ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 6:00 እስከ 6:15 ሰዓት ላይ ርችት ይተኮሳል፡፡ ህብረተሰቡ ይህንን ተረድቶ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow