በሰሜን ካሮላይና ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ጥቁር መራጮችን እየቀሰቀሱ ነው

ሰሜን ካሮላይና ቀጣዩን የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሊወስኑ ከሚችሉ ሰባት ክፍለ ግዛቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ካማላ ሃሪስ፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ወኪሎቻቸው በዚህ ደቡባዊ ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ በማድረግ ብዙ ጊዜ አሳልፈዋል። ጥቁሮች አሜሪካውያን ከግዛቲቱ 22 በመቶውን ሕዝብ ይይዛሉ፡፡ የግዛቱ መራጮች፣ 16 የሰሜን ካሮላይና ተወካይ መራጮችን (ኤሌክቶራል ኮሌጅ) ድምጽ ማን እንደሚያገኝ ሊወስኑ ይችላሉ። ራፋኤል ሳኮቭ  ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Nov 4, 2024 - 23:47
 0  15

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow