All

የዓለም ሙቀት መጨመር የኮፕ 29 ቁልፍ የመወያያ ነጥብ ሆኖ ቀጥሏል

አብዛኛው ኢኮኖሚዋ ከከርሰ ምድር በሚወጣ ኃይል ላይ በተመሰረተው አዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ ውስጥ ትላንት ሰኞ በተጀመረው 29...

ትረምፕ መመረጣቸውን ተከትሎ የቢትኮይን ዋጋ አሻቅቧል 

በዩናይትድ ስቴትስ ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዚደንታዊ ምርጫው ማሸነፋቸውን ተከትሎ አስተዳደራቸው ለኢንተርኔት መገበያያው አመቺ ሁኔታ...

የወሮበሎች ሁከት የተባባሰባት  ሄይቲ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ተዘጋ

ሄይቲ ውስጥ ወሮበሎች ትላንት ሰኞ ዋና ከተማዋ ፖርት ኦ ፕሪንስ አውሮፕላን ጣቢያ በማረፍ ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን ...

ከኢትዮጵያ ለመውጣት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ኤርትራውያን ገለጹ

በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤ...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በእነ ዶ.ር. ደብረጽዮን የሚመራውን ቡድን በመፈንቅለ...

በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት እንደሚቋጭ በመሪዎቹ መካከል ቃል መገባቱት በክልል ከሚገኙ ሊቃነ ጳ...

ዐቃቤ ሕግ የ51 የሽብር ተከሳሾችን ክስ አሻሽሎ ቀረበ

  ዐቃቤ ሕግ፣ በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን 51 ተከሳሾች ክስ ዛሬ አሻሽሎ ...

ኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነትን ለማክበር ቃል እንድትገባ ሲፒጄ ጠየቀ 

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሀገሪቱ የፕሬስ ነጻነት ይዞታዎቿን እንድታሻሽል እና ለጋዜጠኞች ደህንነት ዋስትና እንድትሰጥ የቀረቡላትን...

ቻይና ውስጥ የመኪና አሽከርካሪ 35 ሰዎች ገጭቶ ገደለ 

ዙሃይ በተባለች የደቡባዊ ቻይና ከተማ አንድ የመኪና አሽከርካሪ በስፖርት ማዕከል  ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች መሃል መኪናውን ...

ትራምፕ ቀዳሚ የውጭ ፖሊሲ ግባቸውን በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ አድርገዋል

ትራምፕ “ቅድሚያ ለአሜሪካ” ከሚለው መርሃቸው ጋር ወደ ዋይት ሃውስ ለመመለስ ከገቡት ቃል ያለፈ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ...

ለቀድሞ ጦር አካል ጉዳተኞች መቐለ ላይ ቦታ ለመስጠት የቀረበው እቅድ ተቃውሞ ገጠመው

የመቐለ ከተማ አስተዳደር፣ ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ፣ እስከ ኢትዮጵያ ኤርትራ ጦርነትና ከዛ በፊት በነበሩ ጦርነቶች ላይ ተሳ...

በሰሜን ጎጃም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ ...

"ለምን ይመርጣሉ?" የኢትዮጵያ - አሜሪካውያን ድምጽ

ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ነገ  በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከሁለቱ ዕጩ ተፎካካሪዎች አንዳቸውን ለመምረጥ፣  ለውሳኔያቸው...

በነገው የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊው ካለየ ሓሪስ እና ትራምፕ በሕግ ይፋለማሉ

አሜሪካውያን ነገ ማክሰኞ ፕሬዝዳንታቸውን ይመርጣሉ። በምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሓሪስ እና በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ...

ትረምፕ እና ሃሪስ ከምርጫው ቀን አስቀድሞ የመጨረሻውን የምረጡኝ ዘመቻ ጥረታቸውን ቀጥለዋል

አሜሪካውያን ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ በነገው ዕለት ድምጻቸውን በሚሰጡበት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ፤ የሁለቱ ዋና ዋና ፓርቲ ...

የሪፐብሊካኑ እጩ ምክትል ፕሬዘዳንት ተወዳዳሪ ጄዲ ቫንስ ማናቸው?

የሪፐብሊካኑ እጩ ምክትል ፕሬዘዳንት ተወዳዳሪ ጄዲ ቫንስ የሕይወት ታሪክ “የአንድ የትንሽ ከተማ ብላቴና መልካም ሲገጥመው” የሚ...