ትረምፕ እና ሃሪስ ከምርጫው ቀን በፊት የመጨረሻውን ግፊት አድርገዋል
የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ነገ ማክሰኞ ድምጻቸውን ይሰጣሉ። ከሕዝብ የተሰበሰቡ የፖለቲካ አስተያየቶች እጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካማላ ሃሪስ በምርጫው ተቀራራቢ ፉክክር መኖሩን ያሳያሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
What's Your Reaction?