በሰሜን ጎጃም ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ባለፈው ማክሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰሜን ጎጃም ዞን፣ ዝብስት ከተማ አርጌ በምትባል የገጠር ቀበሌ ላይ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 43 ሰዎች መገደላቸውን፣ ነዋሪዎችና የጤና ተቋማት ምንጮች ገለፁ፡፡ ሆኖም፣ በአካባቢው፣ በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረግ በአካባቢው ግጭት እንዳልነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ ከመንግሥት ባለሥልጣናት ምላሽ ማግኘት አልቻልንም። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  

Nov 13, 2024 - 13:15
 0  22

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow