የ2026 ዓለም ዋንጫ የ50 ቀናት የቀናት ቆጠራ እና ትኩስ መረጃዎች
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት አገራት አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ይዘጋጃል ፣ ተሳታፊ አገራትም ወደ 48 ከፍ ብለዋል ውድድሩ ሊጀመር 50 ቀናት ያህል ብቻ ቀርተውታል.
የ2026 ዓለም ዋንጫ፦የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት አገራት አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ይዘጋጃል ፣ ተሳታፊ አገራትም ወደ 48 ከፍ ብለዋል ውድድሩ ሊጀመር 50 ቀናት ያህል ብቻ ቀርተውታል.
ለዓለም ዋንጫው መጀመር የቀሩት ቀናት 50 ብቻ ናቸው! ውድድሩ በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 48 አገራት የሚሳተፉበት ይሆናል።
- የመጨረሻው የትኬት ሽያጭ ተጀመረ፦ ፊፋ (FIFA) ካለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 14 (April 22) ጀምሮ የ104ቱንም ጨዋታዎች ትኬት ለህዝብ ክፍት አድርጓል። ትኬቶቹ በ "First-come, first-served" (ቀድሞ ለመጣ) መርህ የሚሸጡ ሲሆን፣ የፍፃሜው ጨዋታ ትኬቶች በጥቁር ገበያ እጅግ ከፍተኛ ዋጋ እያወጡ ይገኛሉ።
What's Your Reaction?