የ2026 ዓለም ዋንጫ የ50 ቀናት የቀናት ቆጠራ እና ትኩስ መረጃዎች

የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት አገራት አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ይዘጋጃል ፣ ተሳታፊ አገራትም ወደ 48 ከፍ ብለዋል ውድድሩ ሊጀመር 50 ቀናት ያህል ብቻ ቀርተውታል.

May 4, 2026 - 14:48
 0  4
የ2026 ዓለም ዋንጫ የ50 ቀናት የቀናት ቆጠራ እና ትኩስ መረጃዎች

2026 ዓለም ዋንጫ፦2026 የዓለም ዋንጫ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት አገራት አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ይዘጋጃል ተሳታፊ አገራትም ወደ 48 ከፍ ብለዋል ውድድሩ ሊጀመር 50 ቀናት ያህል ብቻ ቀርተውታል.

 ⚽️ የ50 የቀናት ቆጠራ እና ትኩስ መረጃዎች!

ለዓለም ዋንጫው መጀመር የቀሩት ቀናት 50 ብቻ ናቸው! ውድድሩ በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 48 አገራት የሚሳተፉበት ይሆናል።

 ዋና ዋና ዜናዎች፦

  • የመጨረሻው የትኬት ሽያጭ ተጀመረ፦ ፊፋ (FIFA) ካለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 14 (April 22) ጀምሮ 104ቱንም ጨዋታዎች ትኬት ለህዝብ ክፍት አድርጓል። ትኬቶቹ "First-come, first-served" (ቀድሞ ለመጣ) መርህ የሚሸጡ ሲሆን፣ የፍፃሜው ጨዋታ ትኬቶች በጥቁር ገበያ እጅግ ከፍተኛ ዋጋ እያወጡ ይገኛሉ። 

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow