በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አማኞች መሪ የነበሩት አያቶላ ኻሜኒ የመጨረሻ ሽኝት

በዓለም ፖለቲካ ላይ ትልቅ አሻራ ጥለው ያለፉት የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ ሰይድ አሊ ኻሜኒ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዝግጅት መጠናቀቁን ተከትሎ ፣ መላው የሙስሊሙ ዓለም ወደ ቅዱሳን ስፍራዎቹ መተማም ጀምሯል። 

Jun 5, 2026 - 13:43
 0  5
በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አማኞች መሪ የነበሩት አያቶላ ኻሜኒ የመጨረሻ ሽኝት

በዓለም ፖለቲካ ላይ ትልቅ አሻራ ጥለው ያለፉት የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላ ሰይድ አሊ ኻሜኒ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዝግጅት መጠናቀቁን ተከትሎ ፣ መላው የሙስሊሙ ዓለም ወደ ቅዱሳን ስፍራዎቹ መተማም ጀምሯል። 

የቴህራን የባህል ጉዳዮች ምክትል ከንቲባ መሐመድ አሚን እንደገለጹት ፣ ለቀናት የሚቆየው ይኸው ታላቅ የሽኝት ፕሮግራም በቴህራን ሙሳላ የጸሎት አዳራሽ ወይም በኢማም ኾሜኒ መቃብር ስፍራ ከተጀመረ በኋላ አስከሬኑ ወደ መሽሃድ ከተማ ይጓዛል።

በተለይም ከፓኪስታን፣ ከካሽሚር እና ከአፍጋኒስታን የሚመጡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የውጭ ሀገር ምዕመናንን ለማስተናገድ የአስታን ቁድስ ረዛቪ ድርጅት እና የአገሪቱ አብዮታዊ ዘበኛ ጦር (IRGC) ልዩ ዝግጅት አጠናቀዋል።

ይህ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋት ለመካከለኛው ምስራቅ ምን ይዞ የሚመጣ ይመስልዎታል? የእርስዎን ምልከታ ኮመንት ላይ ያጋሩን ፤ ገጻችንንም Follow በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ይከታተሉ!

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow