Health

የኢቦላ ወርሽኝ ስርጭት በኮንጎ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 72 አዳዲስ ሰዎች በኢቦላ ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ ከፍተኛው የቀን ስ...

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከመቶ በላይ ማለፉ ተገለጠ

በምሥራቃዊ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱ በይፋ በተገለጠ በወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ፣ በበሽታው ሳቢያ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁ...

በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ200 በላይ እናቶች በወሊድ ምክንያት ሕይወታቸው ማለ...

በአማራ ክልል ባለፉት አሥር ወራት ውስጥ ከ200 በላይ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተያያዙ የጤና ችግሮች ሕይወታቸው ማለፉን...

​ኢትዮጵያን ጨምሮ 4ቱ ሀገራት የጤና እቅዳቸውን የሚያሳኩበትን ሚሊዮኖችን አገኙ

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያና በሌሎች የሰሃራ በታች አፍሪካ ሀገራት የጤና እቅዶችን ለማገዝ የ10 ሚሊዮን ዩሮ ድጋ...

አሳሳቢው መድኃኒት የተላመዱ ጀርሞች እና የመመርመሪያ ላቦራቶሪዎቹ

በአማራ ክልል መድኃኒት በተላመዱ ጀርሞች (Antimicrobial Resistance) ሳቢያ የሚከሰቱ የጤና እክሎችን፣ የሞት አደ...

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአእምሮ ጤና ማዕከል ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስነልቦና ድጋ...

​ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም የተቋቋመው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአእምሮ ጤና እና የስነ...

በኢትዮጵያ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር በሽታ ምርመራ አሠራር ሊሻሻል እንደሚገባ ...

በኢትዮጵያ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር በሽታን (Gestational Diabetes) በጊዜ ለመለየትና ለማከም የሚያስችሉ ...

ወራቤ ሆስፒታል በከፍተኛ ደረጃ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል

ወራቤ  ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  የቀዶ ህክምና አገልግሎት በስፋት እየሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል። በወራቤ ሆስፒታል  ...

በኮንጎ የኢቦላ የተጠቂዎች ቁጥር ከ300 በላይ ደረሰ

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተረጋገጠ የኢቦላ ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ300 በላይ መሻገሩንና በበሽታው ሳቢያ የ48 ሰዎች ሕ...

የስክሪን ምርኮኛ የሆኑት ልጆቻችን እና የሳይንቲስቶች አዲሱ ምክረ-ሀሳብ

ልጅዎ በቀን 60 ደቂቃ ይንቀሳቀሳል በዓለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ሕፃናትና ታዳጊዎች ከቀድሞው ትውልድ በተለየ መልኩ በአካላዊ እንቅ...

የአዲስ አበባ ከተማ ልማት እና የህጻናት መናፈሻዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለህጻናት መጫወቻ እና ለአረንጓዴ ስፍራዎች የሰጠው ትኩረት በአህጉሪቱ አርአያነቱ እየተመሰገነ ነ...

በአፍሪካ የኤቦላ ስጋት ማደግ እና የኢትዮጵያ ቅድመ-ጥንቃቄ እርምጃዎች

የአፍሪካ ሲዲሲ የኤቦላ ስጋት ባለባቸው ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን ቢያካተትም፣ በሀገሪቱ ምንም ዓይነት ተጠቂ እንዳልተገኘ...

የኢቦላ ክትባት ምስጢር፦ ኮቪድ በ9 ወር፣ ኢቦላ በ40 ዓመት! የዓለም ድርብ መስፈርት

የኢቦላ ክትባት ምስጢር፦ መድኃኒት ኩባንያዎች አፍሪካን የዘነጉት ለምንድነው? በኮንጎ እና ኡጋንዳ የተቀሰቀሰው አዲሱ የኢቦላ ...

በምስራቅ አፍሪካ የኢቦላ ወረርሽኝ ስጋት፡ ደቡብ ኮሪያ ጉዞዎች ላይ አስቸኳይ እገዳና ...

​በቀጣናው የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ፣ ደቡብ ኮሪያ ወደ ኡጋንዳ የሚደረግ ጉዞ ላይ ማስጠንቀቂያ መስጠቷን የዮንሃፕ የዜ...

በኢትዮጵያ በየወሩ እስከ 55 የሚደርሱ ህፃናትና ወጣቶች በአዲስ መልክ በስኳር ህመም ማ...

​በአሁኑ ወቅት በህፃናት እና በወጣቶች ላይ የስኳር ህመም በስፋት እየተስተዋለ መምጣቱን የኢትዮጵያ ስኳር ህሙማን ማህበር አስታወቀ።