የማምሻ ልዩ ዝግጅት ሰኔ 18 ቀን ሊካሄድ ነው
በጉጉት የሚጠበቀው ልዩ የማምሻ ዝግጅት መጪው ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሬፌንቲ ሞል እንደሚካሄድ ተገለጿል።
በጉጉት የሚጠበቀው ልዩ የማምሻ ዝግጅት መጪው ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሬፌንቲ ሞል እንደሚካሄድ ተገለጿል።
ይህ ታዳሚዎችን በልዩ ስሜት ያገናኛል ተብሎ የሚጠበቀው ዝግጅት በርካታ ማህበራዊና ጥበባዊ ሁነቶችን አካቶ የያዘ ነው።
በዕለቱ ከሚቀርቡት ዝግጅቶች መካከል የቀጥታ የሙዚቃ ትርኢቶች እና የግጥም ስራዎች ፣ ታሪኮች ፣ ጠንካራ የህይወት ጉዞዎች እና ልምዶች የሚጋሩበት ፣ ልዩ የሥራ ፈጣሪዎች ቃለ መጠይቅ ከመድረኩ ለታዳሚዎች የሚቀርብ ሲሆን ሁሉም ሰው በንቃት ሊሳተፍባቸው የሚችሉ አዝናኝና ሳቢ የሆኑ ጨዋታዎች የዝግጅቱ አካል መሆናቸው ተጠቅሷል።
What's Your Reaction?