በታሪክ ትልቁ የ2026 ዓለም ዋንጫ እና ተጫዋቾችን ያስደነገጡት አዳዲስ ጥብቅ ህጎች

የዘንድሮው የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ገና ሳይጀመር በበርካታ አዳዲስ ህጎቹ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል! ውድድሩ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ ክስተት ከመሆኑም በላይ፣ ፊፋ ጨዋታውን ይበልጥ ፈጣንና ስነ-ስርዓት የሰፈነበት ለማድረግ እጅግ አስገራሚና ጥብቅ የሆኑ ደንቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።

May 18, 2026 - 19:15
 0  3
በታሪክ ትልቁ የ2026 ዓለም ዋንጫ እና ተጫዋቾችን ያስደነገጡት አዳዲስ ጥብቅ ህጎች

የዘንድሮው 2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ገና ሳይጀመር በበርካታ አዳዲስ ህጎቹ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል! ውድድሩ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ ክስተት ከመሆኑም በላይ፣ ፊፋ ጨዋታውን ይበልጥ ፈጣንና ስነ-ስርዓት የሰፈነበት ለማድረግ እጅግ አስገራሚና ጥብቅ የሆኑ ደንቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።በታሪክ ትልቁ እና ደማቁ ፍልሚያ! 2026 የዓለም ዋንጫ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ 48 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል የሚደረጉ 104 እልህ አስጨራሽ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል! ይህ በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ትልቁና እጅግ የረዘመው የዓለም ዋንጫ ሆኖ ይመዘገባል።

የቢጫ ካርድ ምህረት አዋጅ!ተጫዋቾችና ደጋፊዎችን ያስደሰተ ውሳኔ ሲሆን  ኮከብ ተጫዋቾች በካርድ ብዛት ምክንያት እጅግ ወሳኝ በሆኑት የጥሎ ማለፍ ደረጃ ጨዋታዎች ላይ እንዳይቀሩ ለማድረግ፣ ፊፋ የሁለት ቢጫ ካርድ ምህረት ማድረጉን   በይፋ አስተዋውቋል።

10 ሰከንድ ገደብ በዘንድሮው ያለም ዋንጫ ትጫዋቾች የሚያደርጉት አላገባብ ሰዓት ማባከን ያበቃለታል በሜዳ ላይ የሚደረጉ አሰልቺ የሰዓት ማባከን ድራማዎችን ለማስቆም አዲስ ህግ ወጥቷል። ከሜዳ ተቀይሮ የሚወጣ  ተጫዋች በምንም አይነት ሁኔታ ሳይዘገይ 10 ሰከንዶች ውስጥ ብቻ ሜዳውን ለቆ መውጣት መቻል አለበት፤ ይህን አዲሱን 10 ሰከንድ ገደብ ያላከበረ ተጫዋች ቅጣት ይጠብቀዋል።

አፍን መሸፈን ያስቀጣል የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እጅግ አስደንጋጭና መነጋገሪያ የሆነው ህግ በቀጥታ ቀይ ካርድ የሚያሰጥው አዲሱ ሀግ ነው . በጨዋታ ላይ በሚፈጠር አለመግባባት ወቅት ዳኛ እንዳይሰማቸው ወይም ካሜራ እንዳያነባቸው አፋቸውን በእጃቸው የሚሸፍኑ ተጫዋቾች... ያለምንም ቅድማሁኔታ  በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥሉ ፊፋ  በዘንድሮው ያለም ዋንጭ  በሜዳ ላይ ለሚፈጠር አተካራ  ምንም ትእግስት እንደሌለው አስታውቆዋል

 ሎሚ ዜናየዕለቱ ትኩስ መረጃዎች በፍጥነት ለእናንተ!

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow