➪ በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያከናወኑ ተጫዋቾች

Jun 10, 2026 - 15:50
 0  10



በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያከናወኑ ተጫዋቾች

1. ሊዮኔል ሜሲ - 26 ጨዋታዎች
2. ሉተር ማቲዉስ - 25 ጨዋታዎች
3. ሚሮስላቭ ክሎስ - 24 ጨዋታዎች
4. ፓዉሎ ማልዲኒ - 23 ጨዋታዎች
5. ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 22 ጨዋታዎች

በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

1. ሚሮስላቭ ክሎሰ - 16 ግቦች
2. ሮናልዶ ልዊስ ናዛሪዮ - 15 ግቦች
3. ገርድ ሙለር - 14 ግቦች
4.  ሊዮኔል ሜሲ እና  ጀስት ፎንቴን - 13 ግቦች
5. ክሊያን ምባፔ እና  ፔሌ - 12 ግቦች

በአንድ የአለም ዋንጫ ዉድድር ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

1. ጀስት ፎንቴን - 13 ግቦች [1958]
2. ሻንዶር ኮቺሽ - 11 ግቦች [1954]
3. ገርድ ሙለር - 10 ግቦች [1970]
4. ዩሴቢዮ - 9 ግቦች [1966]
5. ጉሌርሞ ስቴይባይል [1930] ፣  አዴሚር [1950] ፣  ሮናልዶ ልዊስ ናዛሪዮ [2002] እና  ምባፔ [2022] - 8 ግቦች

በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ አሲስቶችን ያስመዘገቡ ተጫዋቾች

1.  ዲዬጎ ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲ - 8 አሲስቶች

2.  ግዜጎሽ ላቶ እና  ፒኤር ሊትባርስኪ - 7 አሲስቶች

3.  ኡቨ ዚለር ፣  ፔሌ ፣  ቶማስ ሄስለር ፣   ዴቪድ ቤካም ፣  ፍራንቺስኮ ቶቲ ፣  ባስቲያን ሽዋንስታይገር እና  ቶማስ ሙለር - 6 አሲስቶች

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow