ማይክል ካሪክን የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል

​የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች ማይክል ካሪክን በቋሚነት ለመሾም ወሳኝ በሆኑ ነጥቦች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል።

May 13, 2026 - 14:44
 0  35
ማይክል ካሪክን የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል

​የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች ማይክል ካሪክን በቋሚነት ለመሾም ወሳኝ በሆኑ ነጥቦች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል።
​የአመራሮቹ ድጋፍ፦ ዋና ስራ አስፈፃሚው ኦማር ቤራዳ እና የእግር ኳስ ዳይሬክተሩ ጄሰን ዊልኮክስ ካሪክ ክለቡን ወደ ቀድሞ ክብሩ ለመመለስ ትክክለኛው ሰው ነው የሚል ፅኑ እምነት አላቸው።
​የባለቤቱ ውሳኔ፦ በቀጣዮቹ ቀናት አመራሮቹ ለክለቡ ባለቤት ለሰር ጂም ራትክሊፍ ይፋዊ የውሳኔ ሃሳባቸውን ያቀርባሉ።
​ቀጣይ ጉዞ፦ ካሪክ በቀጣይ የውድድር ዓመት ቡድኑን በቋሚነት እንዲመራ የመደረጉ ዕድል እጅግ ሰፊ መሆኑ ተዘግቧል።​
 ካሪክ ከጊዚያዊነት ወደ ቋሚነት ለመሸጋገር የቀረው የሰር ጂም ራትክሊፍ የመጨረሻ ይሁንታ ብቻ ይመስላል። የዩናይትድ ቤት አዲስ ምዕራፍ ሊጀምር ተቃርቧል።

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow