በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያሳረፉት አንጋፋዎቹ የጋዜጠኝነት ሙያ ፈርጦች አዲስዓለም ሓድጉ እና በልሁ ተረፈ በ...
የኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት የቀጣዩ አድማስ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 የሶስት ዓመት ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት...
ግብር የመንግስት ወጪን እና የህዝብ ወጪዎችን በጋራ ለመደገፍ ወይም አሉታዊ ውጫዊ ሁኔታዎችን ለመቀነስ በተዘጋጁ እርምጃዎች የኢ...
በቅርቡ ስራ ላይ የዋለው የቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ትኩረቱን ነባር ተከራዮች ላይ ብቻ ማድረጉ፣ ለአዲስ ቤት ፈላጊ...
እግር ኳስ ከስፖርትነቱ ባለፈ በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ የሚኖር ሃይማኖት የመሰለ ጥልቅ ስሜት ነው። በዚህ ስሜት ውስጥ ደግሞ ዘወት...
ሀገራዊ ምክክሮች ፖለቲካዊ ቀውሶችን ለመፍታትና ሰላማዊ የሽግግር መንገዶችን ለመቀየስ የሚያስችሉ አካታች፣ ሰፊ እና አሳታፊ መድ...
በሕዝብ አስተዳደርና በፖለቲካ መዋቅር ውስጥ ቁልፍ ስፍራ የሚሰጠው የፌደራሊዝም ሥርዓት በጋራ አስተዳደር እና እራስን በራስ የማ...
የኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ወይም የክልል ትራንስፖርት ቢሮ አዲስ ያዘጋጀውን ዘመናዊ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ በሂ...
የዘንድሮው የ2018 የትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዛሬ ሰኔ 23 ቀን በይፋ መጀመሩን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች...
የአርጀንቲና እግር ኳስ ማህበር እና ደጋፊዎች ለሊዮኔል ሜሲ ያላቸውን ፍቅር እና ክብር ለመግለጽ በታሪክ ትልቁ የተባለለትን የነ...
ከእንግዲህ የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት በየቢሮው መንከራተትና በረጅም ወረፋ መንገላታት ታሪክ ሊሆን ነው።
በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ መሠረታዊና ስር የሰደዱ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ታስቦ የተዘ...
የቤሊንግሃም ወንድማማቾች (የእንግሊዝ እግር ኳስ አምራች የሆኑት) በአሁኑ ወቅት በዓለም እግር ኳስ ውስጥ በከፍተኛ ብቃታቸውና ...
ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ለባለሀብቶች በጅምላ ስታበረክት የቆየችውንና ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ በ0% የግብር ነፃ መብት የሚሰጠው...
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው የ2017 የበጀት ዓመት የተጠናከረ የኦዲት ሪፖርት በሀ...