አርነ ስሎት በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ እንደሚቀጥል አረጋገጠ!
"በክለቡ እና በአዳዲስ ተጫዋቾች መካከል ንግግሮች እየተደረጉ ሲሆን፣ እኔም በዚህ ውስጥ እየተሳተፍኩ እገኛለሁ። በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል ለማመን የሚያበቁኝ በቂ ምክንያቶች አሉኝ" ሲል ስሎት አረጋግጧል
"በክለቡ እና በአዳዲስ ተጫዋቾች መካከል ንግግሮች እየተደረጉ ሲሆን፣ እኔም በዚህ ውስጥ እየተሳተፍኩ እገኛለሁ። በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል ለማመን የሚያበቁኝ በቂ ምክንያቶች አሉኝ" ሲል ስሎት አረጋግጧል
"በመጀመሪያ ከዚህ ክለብ ጋር ኮንትራት አለኝ፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ እስካሁን ካደረግናቸው ንግግሮች በመነሳት ነገሩ በጣም ግልጽ ነው" ብሏል።
#
ሪያል ማድሪድ በሜዳው ሪያል አቪዬዶን አሸነፈ
⏱️ ተጠናቀቀ
⚪️ ሪያል ማድሪድ 2 - 0 ሪያል ኦቪዬዶ
⚽️44' ጎንዛሎ ጋርሺያ
⚽️80' ቤሊንግሃም
ምንም እንኳን ባርሳ ዋንጫ መብላቱ ቢረጋገጥም ማድሪድ ሁለተኝነቱን የሚያሰጠበቅበትን ውጤት አግኝቷል
#
⭐️
What's Your Reaction?