የዓለምን የኃይል ሚዛን የሚቀይረው የትራምፕ እና የዢ ጂንፒንግ ወሳኝ ስብሰባ የዓለምን ቀጣይ አቅጣጫ የሚወስን ታሪካዊ ድርድር
ቤጂንግ ላይ ያተኮረው የዓለም አይን፡ ትራምፕ እና ዢ ጂንፒንግ የዓለምን ቀጣይ አቅጣጫ የሚወስን ታሪካዊ ድርድር ውጤት በጉጉት እየጥበቁ ነው በዚህ ሳምንት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በቤጂንግ የሚያደርጉት ታሪካዊ ስብሰባ የዓለምን የወደፊት አቅጣጫ ይወስናል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ ስብሰባ የተካሄደው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጥረት ባለበት ወቅት መካሄዱ ይበልጥ ማጠቃለያው እንዲናፈቅ አድርጎታል ። ሁለቱ መሪዎች በዚህ የአለምን የጀይል አቅጣጭ ይንጥዋል ተብሎ አስቀድሞ ግምት በተሰጠው ስብሰባ የመነጋገሪያ አጀንዳ በዋናነት በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ደህንነት፣ በንግድ ልውውጥ እና በደቡብ ቻይና ባህር ፀጥታ ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎዋል ።
የዚህ ስብሰባ ውጤት ለአፍሪካ እና ለመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ትልቅ ትርጉም አለው። የንግድ ስምምነቱ በነዳጅ ዋጋ፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በብድር አቅርቦት ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ይኖረዋል። ትራምፕ ለሀገር ውስጥ ፖለቲካ ሲሉ ለቻይና የቴክኖሎጂ ፋይዳ ያላቸውን ቅናሾች ሊያደርጉ ይችላሉ የሚል ስጋት በአጋር ሀገራት ዘንድ ይወራል ። በአንጻሩ ቻይና ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት የንግድ ድጋፎችን በማቅረብ የዓለምን የንግድ ሚዛን ወደ እሷ ለማዞር እየጣረች ነው። ስብሰባው ስኬታማ ካልሆነ ሁለቱ ግዙፍ ኢኮኖሚዎች ሙሉ በሙሉ ሊነጣጠሉ ይችላሉ፣ በዛም ተባለ ባዚህ የዚህ 2026ቱ የትራምፕ እና የዢ ጂንፒንግ ስብሰባ በብሪክስ (BRICS) አባል ሀገራት እና በአፍሪካ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ከመፍጠሩም ባሻገር የዓለምን ገበያ ምስቅልቅል ውስጥ ይከተዋል የሚል ስጋት አለ ።
@lomiiNewsDaily
What's Your Reaction?