በታሪክ ትልቁ የ2026 ዓለም ዋንጫ እና ተጫዋቾችን ያስደነገጡት አዳዲስ ጥብቅ ህጎች
የዘንድሮው የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ገና ሳይጀመር በበርካታ አዳዲስ ህጎቹ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል! ውድድሩ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ ክስተት ከመሆኑም በላይ፣ ፊፋ ጨዋታውን ይበልጥ ፈጣንና ስነ-ስርዓት የሰፈነበት ለማድረግ እጅግ አስገራሚና ጥብቅ የሆኑ ደንቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።
የዘንድሮው የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ገና ሳይጀመር በበርካታ አዳዲስ ህጎቹ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል! ውድድሩ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ ክስተት ከመሆኑም በላይ፣ ፊፋ ጨዋታውን ይበልጥ ፈጣንና ስነ-ስርዓት የሰፈነበት ለማድረግ እጅግ አስገራሚና ጥብቅ የሆኑ ደንቦችን ይዞ ብቅ ብሏል።
የቢጫ ካርድ ምህረት አዋጅ!ተጫዋቾችና ደጋፊዎችን ያስደሰተ ውሳኔ ሲሆን ኮከብ ተጫዋቾች በካርድ ብዛት ምክንያት እጅግ ወሳኝ በሆኑት የጥሎ ማለፍ ደረጃ ጨዋታዎች ላይ እንዳይቀሩ ለማድረግ፣ ፊፋ የሁለት ቢጫ ካርድ ምህረት ማድረጉን በይፋ አስተዋውቋል።
የ10 ሰከንድ ገደብ በዘንድሮው ያለም ዋንጫ ትጫዋቾች የሚያደርጉት አላገባብ ሰዓት ማባከን ያበቃለታል በሜዳ ላይ የሚደረጉ አሰልቺ የሰዓት ማባከን ድራማዎችን ለማስቆም አዲስ ህግ ወጥቷል። ከሜዳ ተቀይሮ የሚወጣ ተጫዋች በምንም አይነት ሁኔታ ሳይዘገይ በ10 ሰከንዶች ውስጥ ብቻ ሜዳውን ለቆ መውጣት መቻል አለበት፤ ይህን አዲሱን የ10 ሰከንድ ገደብ ያላከበረ ተጫዋች ቅጣት ይጠብቀዋል።
አፍን መሸፈን ያስቀጣል — የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ እጅግ አስደንጋጭና መነጋገሪያ የሆነው ህግ በቀጥታ ቀይ ካርድ የሚያሰጥው አዲሱ ሀግ ነው . በጨዋታ ላይ በሚፈጠር አለመግባባት ወቅት ዳኛ እንዳይሰማቸው ወይም ካሜራ እንዳያነባቸው አፋቸውን በእጃቸው የሚሸፍኑ ተጫዋቾች... ያለምንም ቅድማሁኔታ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ይወጥሉ ፊፋ በዘንድሮው ያለም ዋንጭ በሜዳ ላይ ለሚፈጠር አተካራ ምንም ትእግስት እንደሌለው አስታውቆዋል
What's Your Reaction?