የነዳጅ መኪናዎች ዘመን ሊያበቃ ነው
በኢትዮጵያ የነዳጅ መኪናዎች ዘመን ጥያቄ ውስት የሚከት የአዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ስትራቴጂ ይፋ አደረገች
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከ2025 እስከ 2030 የሚቆየውን ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (E-Mobility) ስትራቴጂ ዛሬ በይፋ አስጀመረ። ይህ ስትራቴጂ በነዳጅ የሚሰሩ የተሳፋሪ መኪናዎችን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባትን እገዳ ይበልጥ የሚያጠናክር ሲሆን፣ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ታዳሽ ኃይል በመጠቀም የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያዎችን፣ የባትሪ ማምረቻዎችን እና የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን በከፍተኛ ደረጃ ለማስፋፋት አቅዷል።
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከ2025 እስከ 2030 የሚቆየውን ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ስትራቴጂ ዛሬ በይፋ ባስጀመረበት ወቅ ነው የተገልፀው ።ይህ ስትራቴጂ በነዳጅ የሚሰሩ የተሳፋሪ መኪናዎችን ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባትን እገዳ ይበልጥ የሚያጠናክር ነው ተብሎዋል ። ለዚህም በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የሚመነጨውን ታዳሽ ኃይል በመጠቀም የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪና መገጣጠሚያዎችን፣ የባትሪ ማምረቻዎችን እና የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ይገናባሉ ተብሎዋል
What's Your Reaction?