አርሰናልን ለዋንጫ፣ ዌስትሃምን ለወራጅነት ያበቃው የዓመቱ አነጋጋሪ የVAR ውሳኔ
በለንደን ስታዲየም የተመዘገበው የ4 ደቂቃ ከ11 ሴኮንድ የVAR ድራማ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመንን አቅጣጫ ቀይሮታል! አርሰናል በሊአንድሮ ትሮሳርድ ጎል 1ለ0 እየመራ ባለበት ወቅት፣ በጭማሪ ሰዓት (90+5) የዌስትሃሙ ካሉም ዊልሰን ጎል አስቆጥሮ ነበር።
የዓመቱ አነጋጋሪ የVAR ውሳኔ፡ አርሰናልን ለዋንጫ፣ ዌስትሃምን ለወራጅነት!
በለንደን ስታዲየም የተመዘገበው የ4 ደቂቃ ከ11 ሴኮንድ የVAR ድራማ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመንን አቅጣጫ ቀይሮታል!
የውሳኔው ውጤት፦
· ለአርሰናል፦ ውጤቱ መፅናቱ መድፈኞቹን ከማንቸስተር ሲቲ በ5 ነጥብ ልዩነት እንዲርቁና ለዋንጫው እጅግ እንዲቃረቡ አድርጓቸዋል።
· ለዌስትሃም፦ ይህ ሽንፈት ዌስትሃምን በወራጅ ቀጠናው (18ኛ ደረጃ) ላይ እንዲቆዩ በማድረግ ህልውናቸውን አደጋ ላይ ጥሎታል።
ውሳኔው በስፖርቱ ተንታኞች ዘንድ "የውድድር ዘመኑን እጣ ፈንታ የለወጠ ቅፅበት" ተብሎ ተገልጿል።
What's Your Reaction?