አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሯል

ትላንት ሲጠበቅ በነበረው ጫወታ ምንም እንኳን የአርሰናል የበላይነት ቢታይም በርንሌዎች አንድም የግብ መኩራ ሳያደርጉ ነው የወጡት ከሊጉ መውረዳቸውን ከአወቁ ስንበትበት ተብለዋል አርሰናል በአገኘው ውጤት መሠረት ሲቲን በአምሰት ነጥብ ርቆ ተቀምጧል

May 19, 2026 - 10:51
 0  4
 አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሯል


ትላንት ሲጠበቅ በነበረው ጫወታ ምንም እንኳን የአርሰናል የበላይነት ቢታይም በርንሌዎች አንድም የግብ መኩራ ሳያደርጉ ነው የወጡት፡፡  ከሊጉ መውረዳቸውን ከአወቁ ስንበትበት ተብለዋል አርሰናል በአገኘው ውጤት መሠረት ሲቲን በአምሰት ነጥብ ርቆ ተቀምጧል፡፡
‎⏱️ ተጠናቀቀ

What's Your Reaction?

like

dislike

love

funny

angry

sad

wow