አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሯል
ትላንት ሲጠበቅ በነበረው ጫወታ ምንም እንኳን የአርሰናል የበላይነት ቢታይም በርንሌዎች አንድም የግብ መኩራ ሳያደርጉ ነው የወጡት ከሊጉ መውረዳቸውን ከአወቁ ስንበትበት ተብለዋል አርሰናል በአገኘው ውጤት መሠረት ሲቲን በአምሰት ነጥብ ርቆ ተቀምጧል
ትላንት ሲጠበቅ በነበረው ጫወታ ምንም እንኳን የአርሰናል የበላይነት ቢታይም በርንሌዎች አንድም የግብ መኩራ ሳያደርጉ ነው የወጡት፡፡ ከሊጉ መውረዳቸውን ከአወቁ ስንበትበት ተብለዋል አርሰናል በአገኘው ውጤት መሠረት ሲቲን በአምሰት ነጥብ ርቆ ተቀምጧል፡፡
⏱️ ተጠናቀቀ
What's Your Reaction?