አዲስ አበባ የአፍሪካ ሕክምና ማህበራት ጥምረት (CANMA) ጉባኤን በ2027 ልታስተናግድ ነው!
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር (EMA) ባደረገው ከፍተኛ ጥረት አዲስ አበባ እ.ኤ.አ. በነሐሴ 2027 የሚካሄደውን አህጉራዊ የCANMA ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመርጣለች።
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር (EMA) ባደረገው ከፍተኛ ጥረት አዲስ አበባ እ.ኤ.አ. በነሐሴ 2027 የሚካሄደውን አህጉራዊ የCANMA ጉባኤ እንድታስተናግድ ተመርጣለች።
ውሳኔው የተበሰረው በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የሐኪሞች አመራር ፕሮግራም ላይ ሲሆን፣ በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የሐኪሞች አመራር ፕሮግራም ላይ በተደረገው ከፍተኛ ውይይት አዲስ አበባ እ.ኤ.አ. በነሐሴ 2027 የሚካሄደውን የአፍሪካ ሀገራት የሕክምና ማህበራት ጥምረት (CANMA) ጉባኤ በሐላፊነት እንድታስተናግድ በይፋ ተመርጣለች።
በዛምቢያ በተካሄደው የአፍሪካ የሐኪሞች አመራር ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር (EMA) ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶክተር አቤኔዘር ትርሲት እና የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ትዕግስት መኮንን ጨምሮ የካንማ እና የዓለም ሕክምና ማህበር (WMA) አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል።
ይህ የአፍሪካ የሐኪሞች አህጉራዊ ጉባኤ በዋናነት የሐኪሞችን አመራርነት ማጠናከር፣ የካንማን አስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻል እና የአፍሪካ ሐኪሞችን የጋራ ድምፅ በአለም አቀፍ ደረጃ ማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጎ የሚመክር ነው ።
ጉባኤው፦
What's Your Reaction?