➪ በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያከናወኑ ተጫዋቾች
➪ በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ያከናወኑ ተጫዋቾች
1. ሊዮኔል ሜሲ - 26 ጨዋታዎች
2. ሉተር ማቲዉስ - 25 ጨዋታዎች
3. ሚሮስላቭ ክሎስ - 24 ጨዋታዎች
4. ፓዉሎ ማልዲኒ - 23 ጨዋታዎች
5. ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 22 ጨዋታዎች
➪ በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች
1. ሚሮስላቭ ክሎሰ - 16 ግቦች
2. ሮናልዶ ልዊስ ናዛሪዮ - 15 ግቦች
3. ገርድ ሙለር - 14 ግቦች
4. ሊዮኔል ሜሲ እና ጀስት ፎንቴን - 13 ግቦች
5. ክሊያን ምባፔ እና ፔሌ - 12 ግቦች
➪ በአንድ የአለም ዋንጫ ዉድድር ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች
1. ጀስት ፎንቴን - 13 ግቦች [1958]
2. ሻንዶር ኮቺሽ - 11 ግቦች [1954]
3. ገርድ ሙለር - 10 ግቦች [1970]
4. ዩሴቢዮ - 9 ግቦች [1966]
5. ጉሌርሞ ስቴይባይል [1930] ፣ አዴሚር [1950] ፣ ሮናልዶ ልዊስ ናዛሪዮ [2002] እና ምባፔ [2022] - 8 ግቦች
➪ በታሪክ ብዙ የአለም ዋንጫ አሲስቶችን ያስመዘገቡ ተጫዋቾች
1. ዲዬጎ ማራዶና እና ሊዮኔል ሜሲ - 8 አሲስቶች
2. ግዜጎሽ ላቶ እና ፒኤር ሊትባርስኪ - 7 አሲስቶች
3. ኡቨ ዚለር ፣ ፔሌ ፣ ቶማስ ሄስለር ፣ ዴቪድ ቤካም ፣ ፍራንቺስኮ ቶቲ ፣ ባስቲያን ሽዋንስታይገር እና ቶማስ ሙለር - 6 አሲስቶች
What's Your Reaction?