Tag: #Ethiopia

ምጥኔ ሀብት

"አሜሪካ ዶላርን ለመከላከል ትሪሊዮን ዶላሮችን ስታፈስ፣ በትይዩ ግን ከስሩ ሌላ አዲስ የገንዘብ ሥርዓት እየተገነባ ነዉ " 

ኢንቨስትመንት ከቀረጥ ነፃ መብት መቅረት እና በኢኮኖሚው ላይ ያለው ተፅዕኖ

ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ለባለሀብቶች በጅምላ ስታበረክት የቆየችውንና ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ በ0% የግብር ነፃ መብት የሚሰጠው...

የኦዲት ሪፖርቱ ማሳያ የፋይናንስ ሥርዓቱ ተግዳሮቶች እና ተጠያቂነትን የማረጋገጥ አስፈላጊነት

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው የ2017 የበጀት ዓመት የተጠናከረ የኦዲት ሪፖርት በሀ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚኒሶታ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል የፕላቲ...

የሀገራችን አንጋፋና ግዙፉ የፋይናንስ ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በሰሜን አሜሪካ ለሚካሄደው 43ኛው ዓመታዊ የኢትዮ...

ታሪካዊው የአሜሪካ እና የኢራን የሰላም ድርድር ስልታዊ ጥቅሞች እና ከፊታቸው የሚጠበቁት...

በስዊዘርላንድ ቡርገን ስቶክ ሪዞርት የተጀመረው ታሪካዊው የአሜሪካ እና የኢራን የሰላም ድርድር፣ በመካከለኛው ምስራቅ ለቀናት ቀ...

የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ስራ ሊከናወን እንደሚገባ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ዘንድ ግልፀኝነት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሀብት ማሳወቅ እና ማስመዝገብ ስራ በሁሉም ኮ...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው 6ኛው የፊልም ፌስቲቫል በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለስድስተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን አመታዊ የፊልም ፌስቲቫል በተሳካ ሁኔታ አካ

የማምሻ ልዩ ዝግጅት ሰኔ 18 ቀን ሊካሄድ ነው

​በጉጉት የሚጠበቀው ልዩ የማምሻ ዝግጅት መጪው ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በሬፌንቲ ሞል እንደሚካሄድ ተገለጿል።

የ40/60 እና የካፒታል ፕሮጀክት የንግድ ቤቶች ውል ማጠናቀቂያ ጊዜ ተራዘመ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛ ዙር (40/60) እና በ2ኛ ዙር (ካፒታል ፕሮጀክት) የንግድ ቤቶች ግልጽ ጨረታ አ...

የነዳጅ ዋጋ መቀነስ እና የምሥራቅ አፍሪካ ንግድ ጫና

ሎሚ ቀጣናዊ መረጃ፦ የነዳጅ ዋጋ መቀነስ እና የምሥራቅ አፍሪካ ንግድ ጫና

በሩሲያ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቀቀ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያው ኡልያኖቭስክ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችለውን ቅድመ-ዝግ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጭቃ ቤት ግንባታ ሙሉ በሙሉ ታገደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከተሞችን ለማዘመን እና ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ አረንጓዴ ...

አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የአጸፋ ጥቃት ተለዋወጡ

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር በኢራን ድሮን መመታቷን ተከትሎ፣ አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ በሚገነቱ የኢራን የአየር መከላከ...

የኃይል እጥረትን ለመቅረፍ አዲስ በሚገነቡ ሕንፃዎች ላይ የሶላር ቴክኖሎጂን የመገጠም ብ...

በአገሪቱ የሚታየውን የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት በታዳሽ ኃይል ለመተካት ታስቦ የተዘጋጀ አዲስ ብሔራዊ መመሪያ ከመጪው ሰኔ 30 ...

የምዕራባውያንን የፋይናንስ የበላይነት ለመስበር የተገነባው "CBE Connect" ሥራ ጀመረ

ኢትዮጵያ በውጭ ፖለቲካዊ ተጽዕኖዎች የሚመጣን የኢኮኖሚ ጫና ለመመከት እና የምዕራባውያንን የፋይናንስ ሥርዓት (SWIFT) የበላ...

በአማራ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ200 በላይ እናቶች በወሊድ ምክንያት ሕይወታቸው ማለ...

በአማራ ክልል ባለፉት አሥር ወራት ውስጥ ከ200 በላይ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተያያዙ የጤና ችግሮች ሕይወታቸው ማለፉን...