Tag: Lomii

የማምሻ ልዩ ዝግጅት ሰኔ 18 ቀን ሊካሄድ ነው

​በጉጉት የሚጠበቀው ልዩ የማምሻ ዝግጅት መጪው ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም  በሬፌንቲ ሞል እንደሚካሄድ ተገለጿል።

በ2026ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ እለታዊ ምድብ

ሰኔ 17 ሌሊት ላይ የሚደረጉ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት በአፍሪካው ...

የ2026ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ እለታዊ መረጃ

በጉጉት የሚጠበቀው የ2026ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ በፖርቹጋል እና በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መካከል ይካሄዳል።...

አረንጓዴ አሻራ ለሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ እና ለህብረተሰብ እድገት

በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ከተተከሉ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞች መካከል ለሥነ-ምህዳር ጥበቃ ብቻ ሳይሆን ለሀገር ...

ኔታንያሁ እስራኤል በሊባኖስ የያዘችውን መሬት እንደማትለቅ አስታወቁ

በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ቢደረስም፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ሀገራ...

የኢቦላ ወርሽኝ ስርጭት በኮንጎ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 72 አዳዲስ ሰዎች በኢቦላ ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ ከፍተኛው የቀን ስ...

የ40/60 እና የካፒታል ፕሮጀክት የንግድ ቤቶች ውል ማጠናቀቂያ ጊዜ ተራዘመ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛ ዙር (40/60) እና በ2ኛ ዙር (ካፒታል ፕሮጀክት) የንግድ ቤቶች ግልጽ ጨረታ አ...

የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ለምርምርና ለሀገር ዕድገት

የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ቴክኖሎጂ በትምህርት እና በምርምር ዘርፎች የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት ከፍተኛ አቅም እንዳለው...

ታሪካዊው የሰላም ስምምነት እና የኢራን እግር ኳስ ቡድን ወደ አሜሪካ ገባ

በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ወታደራዊ ግጭት ለማስቆም የሚያስችል የሰላም ስምምነት መታወጁን ተከትሎ፣ የኢራን ብሔራዊ ...

በአሜሪካ እና በኢራን ስምምነት ምክንያት አውሮፓውያን ማዕቀብ ለማንሳት መዘጋጀታቸውን ገለጹ

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ፤ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢራን ላይ የ...

በሩሲያ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቀቀ

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያው ኡልያኖቭስክ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችለውን ቅድመ-ዝግ...

የዓለም ዋንጫው ውጥረት

በአሜሪካ፣ በካናዳ እና በሜክሲኮ በጋራ አስተናጋጅነት፣ ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. (jun 11 ቀን 2026) በይፋ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጭቃ ቤት ግንባታ ሙሉ በሙሉ ታገደ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከተሞችን ለማዘመን እና ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተጣጣመ አረንጓዴ ...

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከመቶ በላይ ማለፉ ተገለጠ

በምሥራቃዊ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱ በይፋ በተገለጠ በወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ፣ በበሽታው ሳቢያ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁ...

አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የአጸፋ ጥቃት ተለዋወጡ

የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር በኢራን ድሮን መመታቷን ተከትሎ፣ አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ በሚገነቱ የኢራን የአየር መከላከ...