Posts

ለዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና የተሰሙ ዋና ዋና ዜናዎች

 የእስራኤልና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለተጨማሪ 45 ቀናት ተራዘመ!

የብሪክስ (BRICS) ስብሰባ በኢራን ጉዳይ ምክንያት ያለ የጋራ ስምምነት ተጠናቀቀ!

ሎሚ ዜና ግንቦት 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና የተሰሙ ዋና ዋና ዜናዎች የኢራን ጦርነትና የBRICS መከፋ...

የአርሰናል እና የ "Visit Rwanda" ስምምነት እውነታ

አርሰናል እና የ "Visit Rwanda" ስምምነት እውነታየአርሰናል እና የ "Visit Rwanda" እውነታው ምንድን ነው?በአር...

ኢትዮጵያ በብሪክስ፤ የአለም አቀፍ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ ጠየቀች

​በ2026ቱ የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ነባሩ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ሥርዓት ...

ኢትዮጵያ በትንባሆ ቁጥጥር ረገድ "የተጨባጭ ውጤት" ባለቤት መሆኗ ተነገረ

​ኢትዮጵያ "ለኒኮቲንና ለትንባሆ ሱሰኝነት አጋላጭ የሆኑ ስልቶችን እናጋልጥ" በሚል መሪ ቃል የዓለም ከትንባሆ ጭስ ነፃ ቀንን ...

አርነ ስሎት በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ እንደሚቀጥል አረጋገጠ! 

"በክለቡ እና በአዳዲስ ተጫዋቾች መካከል ንግግሮች እየተደረጉ ሲሆን፣ እኔም በዚህ ውስጥ እየተሳተፍኩ እገኛለሁ። በሚቀጥለው የው...

ኢትዮጵያ በባህሏ ትደምቃለች፦ ሀገር አቀፍ የባህልና ቋንቋ ሳምንት ተጀመረ

የኢትዮጵያን ብዝኃነትና የጥበብ ቀለም ለዓለም የሚያስተዋውቀውና “የባህል ልማት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የተዘ...

ትራምፕ ለንግድ ስራ ቻይና ገቡ!

የዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የቻይና ጉብኝት ከቀደመው የ2017 ጉብኝታቸው በተለየ መልኩ ትኩረቱን በንግድ ግንኙነት ላይ ብቻ ያደ...

ትራምፕ ለንግድ ስራ ቻይና ገቡ!

የዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የቻይና ጉብኝት ከቀደመው የ2017 ጉብኝታቸው በተለየ መልኩ ትኩረቱን በንግድ ግንኙነት ላይ ብቻ ያደ...

የሰማዩ ጠንካራ ክንፍ 80 ዓመት ሞላው! በቦሌ አየር ማረፊያ የታየው አስደናቂው የኤር ...

የሰማዩ ጠንካራ ክንፍ 80 ዓመት ሞላው! በቦሌ አየር ማረፊያ የታየው አስደናቂው የኤር ትርዒት "ከጥንታዊቷ ሲ-47 (C-4...

የሕብረት ሥራ ማህበራትን ሕይወት የሚቀይረው አዲስ አዋጅ ጸደቀ!

የሕብረት ሥራ ማህበራትን ሕይወት የሚቀይረው አዲስ አዋጅ ጸደቀ! ባለሀብቶችን በርግጥ የሀብት ባለቤት የሚያደርገውእና  ሴቶችን ...

ኔታንያሁ በምስጢር ኤምሬትስን ጎብኝተዋል መባሉ ውዝግብ አስነሳ

ታንያሁ በምስጢር ኤምሬትስን ጎብኝተዋል መባሉ ውዝግብ አስነሳ በእስራኤል እና በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች መካከል ያለው ዲፕሎማሲ...

18ኛው ዓመታዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ሊከፈት ነው

ባለፉት ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ሲካሄዱ የነበሩት የመጻሕፍት ዓውደ ርእዮች ልክ እንደዚህ በደመቀ ሁኔታ፣ በታ...

የBRICS አባል ሀገራት ስብሰባ በኒው ዴልሂ-ሕንድ

በኒው ዴልሂ-ሕንድ ፅናት፣ ፈጠራ፣ ትብብር እና ዘላቂነትን መገንባት ላይ በማተኮር  እየተካሄደ በሚገኘው የBRICS አባል ሀገራ...

የአፄ ቴዎድሮስ ቅርሶች ከ158 ዓመታት ስደት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት  ተመለሱ!

​ከአንድ መቶ አምሳ ስምንት ዓመታት ረጅም የስደትና የባዕድ ሀገር ቆይታ በኋላ፣ የኢትዮጵያ ኩራትና የክብር መገለጫ የሆኑት የአ...

ትኬት ብቻ ይኑርዎት! የትራምፕ አስተዳደር ለዓለም ዋንጫ ታዳሚዎች የቪዛ ማስያዣ ክፍያን...

መልካም ዜና ለዓለም ዋንጫ ታዳሚዎች፦ የትራምፕ አስተዳደር የ15,000 ዶላር የቪዛ ማስያዣን አነሳ! የዶናልድ ትራምፕ አስተዳ...