Tag: ሎሚ ዜና

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቻይናው NCET በስማርት ትምህርት ልማት ላይ ተወያዩ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይናው ብሔራዊ የትምህርት ቴክኖሎጂ ማዕከል (NCET) ጋር በስማርት ትምህርት ልማት ዙሪያ ፍሬያማ ...

የጋሞ ዱቡሻ ዎጋን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መ...

​አርባ ምንጭ — የጋሞ ብሔረሰብ የባህል፣ የሕግ እና የማኅበራዊ መስተጋብር መገለጫ የሆነውን "የጋሞ ዱቡሻ ዎጋ" በዓለም አቀፍ...

ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ልታሰማራ ነው

በደቡብ አፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደህንነትን ለማስጠበቅ፣ የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስና ጠ...

በትግራይ ትምህርት ቤቶች ከታቀደው አንድ ወር ጊዜ ቀደም ብለው ግንቦት 30 ሊዘጉ ነው

በትግራይ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከታቀደው ጊዜ አንድ ወር ቀደም ብለው፣ በመጪው ግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚዘ...

የጥርጣሬው ምህዳር እና የኢትዮጵያ አዲስ የዲፕሎማሲያዊ ስትራቴጂ

​በአፍሪካ ቀንድ ሀገራት መካከል የሰፈነው መጠራጠር ቀጣናውን ለውጭ ኃይሎች መጫወቻ እና የጂኦ-ፖለቲካ ፉክክር መድረክ እያደረገ...

በምስራቅ አፍሪካ የኢቦላ ወረርሽኝ ስጋት፡ ደቡብ ኮሪያ ጉዞዎች ላይ አስቸኳይ እገዳና ...

​በቀጣናው የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ፣ ደቡብ ኮሪያ ወደ ኡጋንዳ የሚደረግ ጉዞ ላይ ማስጠንቀቂያ መስጠቷን የዮንሃፕ የዜ...

በኢትዮጵያ በየወሩ እስከ 55 የሚደርሱ ህፃናትና ወጣቶች በአዲስ መልክ በስኳር ህመም ማ...

​በአሁኑ ወቅት በህፃናት እና በወጣቶች ላይ የስኳር ህመም በስፋት እየተስተዋለ መምጣቱን የኢትዮጵያ ስኳር ህሙማን ማህበር አስታወቀ።

ከማዕቀብ ማንሳት እስከ እምነት ግንባታ፤ የኢራንና አሜሪካ አዲሱ የሰላም ረቂቅ 

በኢራንና በአሜሪካ መካከል ለዓመታት የዘለቀውን ውጥረት አቅጣጫ ሊያስቀይር የሚችል አዲስና አስገራሚ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ መጀመ...

የእየሩሳሌሙ የኤምባሲ እቅድ እና የሀርጌሳ-ሞቃዲሾ አዲስ የዲፕሎማሲ ፍጥጫ

የሶማሊላንድ መንግሥት በታሪኳ የመጀመሪያውን የውጭ ሀገር ኤምባሲ በእየሩሳሌም ልትከፍት መሆኑን ይፋ ማድረጓን ተከትሎ፣ በቀጠናው...

የለንደን ሰማይ ስር የትኬት ዋጋ  ንሯል!  

​የ22 ዓመቱ የናፍቆት እምባ አብቅቶ መድፈኞቹ ታሪክ ሊሰሩ ጥቂት ሰዓታት ቀራቸው። ነገር ግን ያንን ታሪካዊ ቅጽበት በዓይን ለ...

አፍሪካ ለሁለት እየተከፈለች ነው! 

​የሳይንስ ዓለምን ያስደነገጠ አዲስ መረጃ ይፋ ሆነ! ሁላችንም የምናውቃት የአፍሪካ አህጉር ከታሰበው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት ለ...

አዲሱ የታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ምን ይዟል?

የገንዘብ ሚኒስቴር የነባሩን የታክስ አስተዳደር አዋጅ ክፍተቶች ለመሙላትና ሕጋዊ ተገዥነትን ለማስፈን ያዘጋጀውን አዲስ ረቂቅ አ...

የልብ ህሙማን ማዕከል በአቅርቦት እጥረት ተፈትኗል

​የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማዕከል በህክምና አላቂ ዕቃዎች እጥረት ምክንያት ሳምንቱን ሙሉ ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ አ...

 አርሰናል የፕሪሚየር ሊግ መሪነቱን አጠናክሯል

ትላንት ሲጠበቅ በነበረው ጫወታ ምንም እንኳን የአርሰናል የበላይነት ቢታይም በርንሌዎች አንድም የግብ መኩራ ሳያደርጉ ነው የወጡ...

የውጭ ኃይሎች የሱዳንና ኢትዮጵያን ግንኙነት ለማሻከር የሚያደርጉት ጥረትና የራሻ አዋድ እይታ

​ሰሞኑን በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የተስተዋለው ውጥረት የሱዳናውያንን ፍላጎት የማይወክልና በውጭ ኃይሎች፣ በተለይም በግብፅ ...

ኢትዮጵያ በብሪክስ፤ የአለም አቀፍ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ ጠየቀች

​በ2026ቱ የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የተገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ነባሩ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ሥርዓት ...