Tag: ሎሚ ዜና

ኢትዮጵያ በትንባሆ ቁጥጥር ረገድ "የተጨባጭ ውጤት" ባለቤት መሆኗ ተነገረ

​ኢትዮጵያ "ለኒኮቲንና ለትንባሆ ሱሰኝነት አጋላጭ የሆኑ ስልቶችን እናጋልጥ" በሚል መሪ ቃል የዓለም ከትንባሆ ጭስ ነፃ ቀንን ...

አርነ ስሎት በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኖ እንደሚቀጥል አረጋገጠ! 

"በክለቡ እና በአዳዲስ ተጫዋቾች መካከል ንግግሮች እየተደረጉ ሲሆን፣ እኔም በዚህ ውስጥ እየተሳተፍኩ እገኛለሁ። በሚቀጥለው የው...

ኢትዮጵያ በባህሏ ትደምቃለች፦ ሀገር አቀፍ የባህልና ቋንቋ ሳምንት ተጀመረ

የኢትዮጵያን ብዝኃነትና የጥበብ ቀለም ለዓለም የሚያስተዋውቀውና “የባህል ልማት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የተዘ...

18ኛው ዓመታዊ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጻሕፍት ዓውደ ርእይ ሊከፈት ነው

ባለፉት ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ሲካሄዱ የነበሩት የመጻሕፍት ዓውደ ርእዮች ልክ እንደዚህ በደመቀ ሁኔታ፣ በታ...

የBRICS አባል ሀገራት ስብሰባ በኒው ዴልሂ-ሕንድ

በኒው ዴልሂ-ሕንድ ፅናት፣ ፈጠራ፣ ትብብር እና ዘላቂነትን መገንባት ላይ በማተኮር  እየተካሄደ በሚገኘው የBRICS አባል ሀገራ...

የአፄ ቴዎድሮስ ቅርሶች ከ158 ዓመታት ስደት ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት  ተመለሱ!

​ከአንድ መቶ አምሳ ስምንት ዓመታት ረጅም የስደትና የባዕድ ሀገር ቆይታ በኋላ፣ የኢትዮጵያ ኩራትና የክብር መገለጫ የሆኑት የአ...

የፕሬዝዳንት ዢ እና የትራምፕ ታሪካዊ የቤጂንግ ውይይት

በቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል በቤጂንግ የተደረገው ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላ...

በኢትዮጵያ ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ከአንበጣ መንጋ ተረፈ

በኢትዮጵያ ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ከአንበጣ መንጋ ተረፈ የግብርና ሚኒስቴር በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄ...

ማይክል ካሪክን የማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርቧል

​የማንችስተር ዩናይትድ ከፍተኛ አመራሮች ማይክል ካሪክን በቋሚነት ለመሾም ወሳኝ በሆኑ ነጥቦች ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተ...

ጋዜጠኞችና የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም

በዘመናዊው ዓለም የቴክኖሎጂ እድገት በሁሉም የሥራ መስኮች ላይ አሻራውን እያሳረፈ ይገኛል። ከነዚህም መካከል የጋዜጠኝነት ሙያ ...

በ55ኛው የኪነ-ጥበብ ምሽት ድምፃዊ ዳዊት ጽጌ የክብር እንግዳ ሆኖ ይቀርባል

​መደበኛ የኪነ-ጥበብ ዝግጅቱን ለታዳሚዎች ሲያቀርብ የቆየው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቲያትር እና ፊልም ጥበባት ትምህርት ክፍ...

መሪር ሀዘን፦ ታዋቂዋ የማራቶን አትሌት የብርጓል  መሰለ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ትናንት ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም (May 12, 2026) መላውን የኢትዮጵያ ስፖርት ቤተሰብ እና የዓለም አቀፉን የአትሌቲክ...

የምስራቃዊ የፍልሰት መስመር እና የኢትዮጵያውያን የሞት ቀጠና

​ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (IOM) ይፋ ባደረገው አስደንጋጭ ሪፖርት መሠረት፣ እ.ኤ.አ 2025 በአፍሪካ ቀንድ ስደተኞች ...

ከመጭበርበር የተረፈው 228.7 ቢሊየን ብር!

የጉምሩክ ኮሚሽን አስደማሚ የ10 ወራት ስኬት :-​የጉምሩክ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት 10 ወራት ውስጥ 600 ቢሊየ...

ዓለም አቀፍ የትንበያ ገበያዎችና የ“ቁማር ኢኮኖሚ” ስጋት፦ በብሪክስና በአፍሪካ ላይ ...

“ዓለም ወደ ግዙፍ ቁማር ቤትነት ተቀይራለች” የሚለው አባባል በ2026 ዓ.ም. ከትችትነት አልፎ ወደ ተጨባጭ የፋይናንስ እውነታ...

ከዓለም ዋንጫው ድምቀት ጀርባ ያለው ስውር አደጋ - ''የሰው አጋቾች የተዘረጋው ወጥመድ"

የ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት ሲቀሩት፣ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ተቋማት ስለ ሰው ዝውውር (human traff...